እሁድ ✨
ዳግም ትንሣኤ ይባላል፦በዚህ እለት ጌታችን መድሃታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሶስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ስልጣን መስጠቱን ይሰበካል ❤️🔥
ዛሬ......🥹
ዳግም ትንሳዔ❤️🩹
እለተ ሰንበት❤️🩹
ቅዱስ ገብርኤል❤️🩹
ገብርኤል ገብርኤል ሲሉ ስሙ እንኳን ማማሩ
ከእሳት ያድናል በያዘው መስቀሉ 🥹❤️🩹
እንኳን አደረሳቹ❤️🔥
እንዴት አደራቹ ውዶች😌🙌🏽
እሁድ ✨
ዳግም ትንሣኤ ይባላል፦በዚህ እለት ጌታችን መድሃታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሶስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ስልጣን መስጠቱን ይሰበካል ❤️🔥