#ኢየሱስ_ክርስቶስን የምትወደው ከሆነ ፤ #ኢየሱስ_ለአንተ መኪና ፣ ቤት ፣ አውሮፕላን ፣ መርከብ ወይም ባቡር አይደለም የሚገዛልህ ፤ #ኢየሱስ_ክርስቶስን ስቶደው ፥ #በእግዚአብሔር_አብ ትወደዳለህ ፥ #ኢየሱስ_ክርስቶስ እርሱ እራሱ ይወድሃል ፥ እራሱንም ይገልጥልሃል።
“የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥21
✍ @mkc1933
“የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥21
✍ @mkc1933