. #አምሮን_ማንቃት
👇
የኢየሱስን ምሳሌ መማር
Jesus Model
- #ኢየሱስ የእግዚአብሔር ጥበብ ነበር 1ኛ ቆሮ 1፡24
- #ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ቃል ያውቃል ሉቃ24፡27
- #ኢየሱስ የተናገረውን ኖረ የሐን14፡28-31
- #ኢየሱስ የሁሉም አገልጋይ ነበር ፊልጵስዩስ 2: 5-8
- #ኢየሱስ ሕይወቱን ለሌሎች ለመሠዋት ፈቃደኛ ነበር የሐን 3፡16
- #ኢየሱስ እውነት ነበር እናም ለመናገር አልፈራም የሐን14፡6
- #ኢየሱስ ለሰው ልጆች የማያቋርጥ ፍቅር ነበረው የሐን17፡22-23
✍ @ashezuker
Channel @mkc1933