Forward from: የክርስቶስ ልብ-Mind Of Christ
1.ፍርሀት ማለት ? ሰይጣን በሰው መንፈስ ላይ የሚጭነው ሸክም ማለት ነው ።
2.የፈቃድህን ስሜት በሰይጣን ቁጥጥር ውስጥ ሲሆን የሚፈራህን መፍራት ትጀምራለህ።
3.ግጭትን የምናሸንፈው በስልጣን ሳይሆን በእውነት መንገድ ነው።
4.የገጠመንን ችግር ለመሰበር ሳይሆን ለመሰራት እንጠቀምበት
5.የእ/ር ን መንገድ የማይወድ ሰው በመንገዱ ላይ ያለውን በረከት አያገኝም።
6.መጀመሪያ ቁሳዊ ነገር ፈልገህ በኃላ እ/ር ን መፈለግ ማለት ? ጫማውን አስቀድመህ ካልሱን ከላይ ደርበህ ማረግ ማለት ነው።
7.እየሱስ የሰላም አለቃ እንጅ የገንዘብ አለቃ አልነበረም
8.ባቋራጭ ሂደህ ከምታገኘው ልምላሜ ይልቅ በምድረበዳ ሂደህ የምታገኘው የእ/ር እውነት ይበልጣል።
9.ሰይጣን እውነተኛውን ነገር ሳይሆን የሚሰጠን የሚመስል ነገር ነው።
https://t.me/joinchat/kE_nkI4OPBMyOGQ0