Forward from: @ᴇʟɪᴀꜱ ʙᴇᴅᴀᴅᴀ
መልካም ወጣት 2013 የመሻገር ብስራት ዮናታን አክሊሉ በ Eliasbedada2 .መልካም ወጣት ምን አይደለም ?የማይቅም የማያጨስ ማለት አይደለም 1.ያለፈ ጉዳቱ እስረኛ አይደለም የትላንትና ጉዳት እስረኛ መሆን ማለት የነገን እርምጃ እነዳናረግ ያ ደርጋለል፡፡ሰዎች ያለፍ ጉዳታቸውን መተው ማይፈልጉትእየታዘነላቸው ለመኖርየገቢ ምንጫቸው ስለሆነ ነውያለፈ ጉዳት እስረኛ መሆን ማለት ጭቃ ውሰጥ እንዳለ እሾክ ማለት ነው የከፉብህ ሰዎች ሁሉ ጠላትክ አይደሉም አሁን ለደረስክበት ቦታ መሸጋገሪያ ድልድይ ናቸው እንጂበአለም ላይ በጣም አሳዛኝ ሰው ቢኖር ዳኛው ከበደሉ ነጻ እንዲሆን ፈቅዶለት ነጻ መሆን ያልቻለ ሰው ነው፡፡ ከገባበት እስር ቤት የማይወጣው እራሱን በራሱ ስላሰረ ነውይሄ እስረኛ እራሱን በራሱ ያሰረ እስረኛ ነው እራሱን በራሱ አስሮ ቁልፉን የዋጠ ወይም የደበቀ ነው፡፡በየትኛውም ሂሳብ ትላንት ከንገ አይበልጥም የትላንት ጭለማ የነገ ብርሃንን እንዲ,ያጠፋ አትፍቀድለት ያለፈ ጉዳትህን እሹሩሩ አትበለው፡፡በጥላቻ ውስጥ አትመላለስ ከትላንት ጉዳትህ ቀለም ተውሰህ ነገህን አትጻፈው 2.ያጉል ፍቅር እስረኛ አይደለም ያጉል ፍቅር እስረኛ ሰዎች መገለጫቸው በችግራቸው ይደሰታሉበደስታቸው ይሰቃያሉ የተገላቢጦሽ ኑሮ ይኖራሉየውርደታቸው ሰራተኛ ያስደስታቸዋልየሚኖሩት ለስሜታቸው ነውጊዜውን፤ገንዘቡን፤ጉልበቱን፤ክብሩን የሚተዉለት ጉዳይ አለው በምላሹ ግን የሚቀበለው ሀፍረት እና ውርደት ነው፡፡አጉል ፈቅር ሁል ጊዜ አይኑ ወደራሱ ነውስህተት እና ልክን አያቅም ያጉል ፍቅር እስረኛ መገለጫዎችከአቅም በታች ያደርጋል፤ውጪ ያሳቀህ ነገር ቤትህ ካስለቀሰህ ያጉል ፍቅር እስረኛ ነህ ፡ውጪ ያስደነሰህ ነገር ክላስህ ውስጥ ካሳቀቀህ ያጉል ፍቀር እስረኛ ነህ፡፡ውጪ ያስጨበጨበልክ ነገር እቤህ ካስለቀሰህ ያጉል ፍቅር እስረኛ ነህ፡፡3.የገንዘብ እስረኛ አይደለምመገለጫችውወንጀል አይፈሩምሃጢያት ፡አምላክን አይፈሩምገንዘቡን ለማምጣት በሚሄዱበት መንገድ ይበላሻሉ በገንዘቡ ይበላሻሉየትክክለኝነት መለኪያቸው ተሰርቆ በገንዘብ ነው ለነገሮች ያላቸውን አመለካከት ሚለኩትጥቅም አልባ ስራቸውቢጠቅምም ባይጠቅምም ይስርቃሉከሰው ላያ በቻ ሳይሆን ከራሳቸውም ላይ ይሰርቃሉእራሳቸውን በሱስ ይደብቃሉገንዘብን የስህተታቸው መሸፈኛ አርገው ይጠቀማሉእራሳቸውን አዋቂ አርገው ይቆጥራሉወዳጅ የላቸውም አምላካቸውን አያቁምየገንዘብ እስረኛ የሆኑ ሰዎች እንደጆተኒ ገንዘብ ካልተሰጣቸው አይሰሩም
.......4-6
@Eliasbedada
.......4-6
@Eliasbedada