МƦ ᴡᴇɴᴅɪ ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


Buy ads: https://telega.io/c/mr_wendi1
📩cross🧣
@Jo_21_19

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter


Some one said:-

ፍቅር ውስጥ ፍላጎት እና ፍርሀት ካለ እሱ ትክክለኛ ፍቅር አይደለም...🤌😊

የፍቅር ሌላኛው ስም እምነት ነው ...ስለዚህ ፍቅር ያለ እምነት ከንቱ ነው...😘

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


እህቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት የኑራት...🕯🕯

ወንዶች አዎ እኛ ለስሜት አትገዙ ለፍቅር ብሎ የሰው ነፍስ ማጥፋት...🥺 ለዚ ነው ሁሌ ለስሜት አትገዙ ምለው ስሜት እንስሳ ያደርጋል ከሰው አስተሳሰብ ያስወጣል እንደ እንስሳ ያሳስባል እባካቹ እህቶቼ ተጠንቀቁ ህጉ ለእናንተ በድን ነው አይናገርም ማርያምን ከፍቶኛል...😢

@mrwendi1 ✨


ስሚኝ እኛ ሰዎች Btw መርሳት ባንችል እናብድ ነበር አንድ ሰው በሕይወታችን ትልቁ Part of your life ሆኖ ለረዥም አመት ወር ሊቆይ ይችላል ነገር ግን የሆነ ሰዓት ላይ Relationship አቹ ሲያቆም አቆመ ነው በሚገርም ሁኔታ መርሳትይቻላል ያለዚያ ሰው እንዳላልን ስንት Life እንዳላሳለፍን ስንት Plan እንዳላረግን ተረሳስተን መኖር እንችላለን የሚገርመኝ የኛ የሰዎች ባህሪ እና ብቃት በቃ ይረሳል ከምንም ነገር እንዳልነበር ብዙ Memory share አድርገናል ያለዚያ ሰው መዋል እስከማንችልድረስ ሆነናል but ምንም እንዳልሆነ መንገድ ላይ ስንገናኝ እንተላለፋለን ይገርመኛል Btw የሰው ልጅ መርሳት ባይችል የብድ ነበር ይባላል እናብድ ነበር መተውን ልመጂ እሺ..🤌❤️

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


የኔ ቆንጆ...🤌🥺

ስሚኝ:- ሁሉም ሰው በተዉሽ ፊታቸውን ባዞሩብሽ ጊዜ በተጨነቅሽ እና በደከመሽ ወቅት ወዳጄ ያልሽው ሲርቅሽ ጓደኛዬ ያልሽው ሲከዳሽ ዘመዴ ያልሽው ሲረሳሽ ፤እርሱ እግዚኣብሔር ግን መቼም አይረሳሽም...☺️

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


ስለ እኔ...🤝

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


ስለ እኔ...🤝

ዮሀንስ...🤌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🤌❤️

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


There was a time በጣም ጓጉቼ ጊዜው ባለበት እንዲቆም የፀለይኩበት and there was another time ሁኔታው መቼም እንደማያልፍ አስቤ የተጨነኩበት..እና There is now ሁሉም እንደሚያልፍ ያየሁበት...🤌😊

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


There was a time የምወዳቸውን ሰዎች ሁሌም ከእኔ ጋር እንደሚሆኑ ያሰብኩበት and was another time ማንም አብሮኝ እንደሌለ ያሰብኩበት and there is now በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን values ማድረግ የጀመርኩት...💯

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


የኔ ቆንጆ...🤌❤️

ስሚኝ:- የሆነ ጊዜ ነበር በፍቅር እንደ እብድ የሆንኩበት and there was other time ፍቅር እንደሌለ የወሰንኩት So This is life and it's okay...❤️‍🩹

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


የኔ ሴት...🤌🥺

ስሚኝ:- Pretty girls are everywhere but እግዚአብሔር የምትፈራ እራሷን እና ቤተሰቦቿን የምታከብረውን ለፍቅር ግንኙቷ ክብር ጊዜ ያላትን በሴትነቷ የማትደራደረውን ....

ልባሟን ሴት ሁኚ...!🤌💯

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@Kurach_Kalat

@mrwendi1


ያን ቀን ለመጨረሻ ጊዜ እንደማይሽ ባውቅ ኖሮ በደንብ ባቀፍኩሽ ነበር...የኔ ሳቂታ...🤌🥺

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@mrwendi1 ✨


ይቅርታ የሚያምር ፊት የለኝም ግን ለሁሉም የሚሆን ቆንጆ ልብ አለኝ...🤌❤️

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@mrwendi1 ✨


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🤌🥺

ዮሀንስ..🙌🤍 @Jo_21_19

@Kurach_Kalat
@mrwendi1


የኔ ሴት...🤌❤️‍🩹

ሁሉም ነገር እንደዛው አይቀጥልም አይዞሽ ከእኔም ካንቺም በላይ እግዚአብሔር አቅምሽን ያውቃል...🤝 I hope ሁሉ ነገር ተስተካክሎ አብረን እንደምንስቅ...🤌😊

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19


የኔ ሴት...🤌💯

ስሚኝ:- You didn't fail you legend እንጂ so ያለፈው ስህተት አልነበረም እሺ አስተምሮሽ አጠንክሮሽ ብርቱ ሴት አድርጎሽ አልፏል...🤌🤍

ዮሀንስ..🙌🤍
@Jo_21_19

@mrwendi1 ✨


የኔ ቆንጆ...🤌🥺

ስሚኝ:- pain ጊዜያዊ ነው ጠንክሪልኝ እና Trust god timing ሁሉም ነገር ያለ ምክንያት አይሆንም It's okey to make mistakes አይደል ለራስሽ ይቅርታ አድርጊ እና move on ጠንካራዋን ሴት ሁኚ...🤍


ዮሀንስ የማርያም ልጅ
@Jo_21_19

🔔
@Kurach_kalat 💭
@mrwendi1


የኔ ሴት...🤌❤️

listen:- ለራስሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ጥሩ ሴት: ጥሩ እህት : ጥሩ ጓደኛ: መሆንሽን ማወቅ አለብሽ...! አንቺ ለሰዎች የሰጠሻቸው ሊሰጡሽ ከሚፈልጉት በላይ እንደሆነ እንዳትረሺ እና You deserve more love እሺ...🤌❤️‍🩹


ዮሀንስ የማርያም ልጅ
@Jo_21_19

🔔
@Kurach_kalat 💭
@mrwendi1


የኔ ቆንጆ...😍

ስሚኝ:- ለቤተሰቦችሽ ለጓደኞችሽ ለእኔ ታስፈልጊኛለሽ More than you think እንዳትረሺ...🤌❤️

ዮሀንስ የማርያም ልጅ
@Jo_21_19

🔔
@Kurach_kalat 💭
@mrwendi1


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
My dream...🤝

God ❤️‍🩹 Really knowns What he's doing Don't Stress out ❣ His timing is perfect 🤍 His plan is perfect ❣ He's got you right where he wants you❣ Keep pursuing him 🤍

ዮሀንስ..🙌🤍 @Jo_21_19

🔔 @Kurach_kalat 💭
🔔 @Kurach_kalat 💭
@mrwendi1 ✨

20 last posts shown.