OFFICIAL :- ባርሴሎና ከቫሌንሲያ ፣ አላቬስ እና አታላንታ ጋር በጥር ወር የሚያደርገውን ጨዋታ በሞንትጁይክ ስታዲየም እንደሚደረግ አስታውቋል።
ከዚያ በኋላ ክለቡ ከየካቲት ወር ጀምሮ በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ለመጫወት አቅዷል።
SHARE @MULESPORT
ከዚያ በኋላ ክለቡ ከየካቲት ወር ጀምሮ በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ለመጫወት አቅዷል።
SHARE @MULESPORT