ጋርዲዮላ እና አንተሎቲ በሻምፒዮንስ ሊግ 8 ጊዜ ተገናኝተዋል.... በሻምፒዮንስ ሊጉ ታሪክ ብዙ ጊዜ እርስ በእርስ የተገናኙ ሁለተኛ አሰልጣኞች ይሆናሉ።
ቤኒቴዝ እና ሞሪንሆ 9 ጊዜ በመቀናኘት ቀዳሚዎቹ ናቸው።
SHARE @MULESPORT
ቤኒቴዝ እና ሞሪንሆ 9 ጊዜ በመቀናኘት ቀዳሚዎቹ ናቸው።
SHARE @MULESPORT