ሊዮን ፕሬዝዳንት ለተጫዋቾቹ ጥረት ገንዘብ አበረከተ!
የሊዮን ፕሬዝዳንት ጆን ቴክስቶር ከኒሱ 2ለ0 ድል በኋላ በቪድዮ ለአምበሉ ላካዜት ደውሎ ቡድኑ ድሉን በማስመልከት በጨዋታው ላደረገቹት ልፋት ብሎ ሶስት እጥፍ ገንዘብ ቦነስ ሰጥቷቸዋል። [lequipe]
ሊዮን አሰልጣኙ ፎንሴካ ባለፎ ከዳኛ ጋር ባሳየው ያልተገባ ባህሪ ለወራት ቡድኑን በጨዋታ እንዳይመራ መታገዱ ይታወሳል።
SHARE" @MULESPORT