ጠንካራ ፓስፖርት ካላቸው ሃገሮች መካከል አረብ ኢምሬት፣ ስፔን እና ፊንላንድ በዋነኛነት ይጠቀሳሉ።
የኢትዮጵያ ፓስፖርት በ84ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን 16 ሀገራትን በልጦ ወደ 14 ሀገራት ያለ ቪዛ መጓዝ ያስችላል፡፡
141 ሀገራት ደግሞ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ላለው ሰው ወደ ሀገራቸው የሚገባው ቪዛ ካለው ብቻ ነው ሲሉ ግዴታ ጥለዋል፡፡
Via @mussesolomon