#ጎሳዬ_ተስፋዬ
የኔ ማር ወለላ
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ ዐይኔ
ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔ
ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ
መጠውለጉን ባየሽልኝ
ያገራገር ሰውነቴ ፤
እራበኝ ሳቅ ጨዋታ
አስጨነቀኝ በዝምታ
አንቺን የለመደው ቤቴ ፤
ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ከአልባሳቱ በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
ሲንከራተት አንቺን ወዶ
ዐይንሽን ላይ ጓጉቻለው
ደጀሰላም ውዬ አድራለው
ቀን ከለሊት አነባለው
የኔ ማር ወለላ
አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ
መቼም የማትሰለቺ
[2]
@Musicalword
የኔ ማር ወለላ
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ ዐይኔ
ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔ
ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ
መጠውለጉን ባየሽልኝ
ያገራገር ሰውነቴ ፤
እራበኝ ሳቅ ጨዋታ
አስጨነቀኝ በዝምታ
አንቺን የለመደው ቤቴ ፤
ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ከአልባሳቱ በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
ሲንከራተት አንቺን ወዶ
ዐይንሽን ላይ ጓጉቻለው
ደጀሰላም ውዬ አድራለው
ቀን ከለሊት አነባለው
የኔ ማር ወለላ
አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ
መቼም የማትሰለቺ
[2]
@Musicalword