ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተላከ
አሁን ይህ ትወልድ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ይመስልሀል????ያውም የዘመኑን አስቃቂ በሽታ ታሳቢ በማድረግ ወደ ቤተስቦቹ የሚሄድ!!
አንድ ላይ አትሁኑ፣ አትጨባበጡ፣ አትቀራረቡ እያለ በየስልኩ የቴሌ ድምፅ የሰማ ይመስልህል!!? ይህ ትውልድ ነው እንግዲህ ቤተሰብ ጋ ሄዶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጣል ተብሎ ሚታሰብ አይ ሀገሬ😭😭 መጨረሻችን መቼ ይሆን??😭😭የፈጣሪ ቸርነት ካልጠበቀን በዚህ ጥንቃቄ እንኳ ኮረና የአንድ ቀን እራቱ አድርጎን የሚያድር እየመሰለኝ ነው።
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT