ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከኢፌድሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ፈቃድ ያለው ህጋዊ የልማት ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘገበ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴውን በመላ ሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ ይህ በባህርዳር ከተማ ለተከፈተው የቅርንጫፍ ማዕከል ኦፊሴላዊ ገፅ ነው።
http://t.me/nesihacharitybdr
https://m.fb.me/nesihacharitybdr/

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter






Forward from: የባህር ዳር ሙስሊሞች መማማሪያ መድረክ
የዛሬው የመወያያና የኸይር ስራ አጀንዳ

ይደመጥ 👆👆👆👆


ልዩ የዳዕዋ እና የደም ልገሳ መርሀግብር

🎙 በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ


             እሁድ ታህሳስ 27/2017

        👉 ዳዕዋው  ከአሱር  በሗላ

       👉 14ኛው የደም ልገሳ መርሀግብር
              ከ4:00 ጀምሮ ይካሄዳል

   👉   ቦታ : – ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:– ነሲሓ በጎአድራጎት እና
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ


ወገን ለወገን // 13ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

እሁድ ህዳር 15 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!

አድራሻ : -  ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ


ውድ ደም ለጋሻችን Keder Kasa የለገሱት ደም Felegehiwot Referal Hospital ደርሶ የ1 ሰው ህይወት ታድጓል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ Bahirdar Blood Bank




ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ።


ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

እሁድ መስከረም 12 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!

አድራሻ : - ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ


አንድ እሽግ ደብተር ለአንድ ተማሪ

ለየቲሞች እና መግዛት ለማይችሉ ተማሪዎች ድጋፍ ያድርጉ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

አዋሽ ባንክ
014251151025300


ለበለጠ መረጃ : -
📱
0904947575
📱
0913881760
📱0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr


ወገን ለወገን // 11ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ።


ልዩ የዳዕዋ እና የደም ልገሳ መርሀግብር

🎙 በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ


             እሁድ ሀምሌ 28/2016

        👉 ዳዕዋው  ከአሱር  በሗላ

       👉 11ኛው የደም ልገሳ መርሀግብር
              ከ4:00 ጀምሮ ይካሄዳል

   👉   ቦታ : – ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:– ነሲሓ በጎአድራጎት እና
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ


ውድ ደም ለጋሻችን Keder Kasa የለገሱት ደም GAMBY Hospital ደርሶ የ3 ሰዎችን ህይወት ታድጓል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ Bahirdar Blood Bank


ወገን ለወገን // 10ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ሰላም ካምፓስ ፊት ለፊት በሚገኘው አዲሱ የደም ባንክ ቢሮ በመሄድ አካሂዷል ።



15 last posts shown.