#ፀበለ_ማርያም
ስሟ የድንግል የማርያም
ሰማዕት ናት ፀበለ ማርያም [፪]
የስሟ ስያሜ ....ፀበለ ማርያም
በወርቅ የተጻፈ....>>
በመድሃኒአለም....>>
ተቀምጦ ይኖራል....>>
በጽርሐ አርያም....>>
ፀበለ ማርያም ሰማዕቷ
ደረሰልኝ ምልጃና ጸሎቷ [፪]
በጸበለ ማርያም....ፀበለ ማርያም
በስሟ ያመነ....>>
ብራናው ሲገለጥ....>>
ያልተጠራጠረ....>>
ከደዌ ይድናል....>>
አምኖ የተቀበለ....>>
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ ቃለ ወንጌል
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ በትረ መስቀል
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ ወርቅ መስቀል
የወርቅ መሰላል ነሽ....ፀበለ ማርያም
የወርቅ መስቀል....ፀበለ ማርያም
ሰይጣንን ድል መንሻ....ፀበለ ማርያም
በክርስቶስ ሐይል....ፀበለ ማርያም
ካጋንንት እስራት....ፀበለ ማርያም
የማመልጥብሽ....ፀበለ ማርያም
የእምነት ማሕተቤ....ፀበለ ማርያም
ሰማዕቷ አንቺ ነሽ....ፀበለ ማርያም
የአማኑኤል ሙሽራ ሰማዕቷ
ደረሰልኝ ምልጃና ጸሎቷ [፪]
የክርስቶስ ወዳጅ....ፀበለ ማርያም
የአምላክ ሙሽራ....ፀበለ ማርያም
ባሕረ እሳትን....ፀበለ ማርያም
ልዉጣው ካንቺ ጋራ...ፀበለ ማርያም
ቃልኪዳንሽ ግሩም...ፀበለ ማርያም
ምልጃሽም ፈጣን ነው...ፀበለ ማርያም
አንቺን ያመነ ሰው...ፀበለ ማርያም
ስሙ ከልዑል ነው...ፀበለ ማርያም
አንቺን የካደ ሰው...ፀበለ ማርያም
መድረሻው ሲኦል ነው...ፀበለ ማርያም
ስሟ የድንግል የማርያም
ሰማዕት ናት ፀበለ ማርያም [፪]
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
ስሟ የድንግል የማርያም
ሰማዕት ናት ፀበለ ማርያም [፪]
የስሟ ስያሜ ....ፀበለ ማርያም
በወርቅ የተጻፈ....>>
በመድሃኒአለም....>>
ተቀምጦ ይኖራል....>>
በጽርሐ አርያም....>>
ፀበለ ማርያም ሰማዕቷ
ደረሰልኝ ምልጃና ጸሎቷ [፪]
በጸበለ ማርያም....ፀበለ ማርያም
በስሟ ያመነ....>>
ብራናው ሲገለጥ....>>
ያልተጠራጠረ....>>
ከደዌ ይድናል....>>
አምኖ የተቀበለ....>>
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ ቃለ ወንጌል
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ በትረ መስቀል
የማርያም ወዳጅ የድንግል
በጇ አለ ወርቅ መስቀል
የወርቅ መሰላል ነሽ....ፀበለ ማርያም
የወርቅ መስቀል....ፀበለ ማርያም
ሰይጣንን ድል መንሻ....ፀበለ ማርያም
በክርስቶስ ሐይል....ፀበለ ማርያም
ካጋንንት እስራት....ፀበለ ማርያም
የማመልጥብሽ....ፀበለ ማርያም
የእምነት ማሕተቤ....ፀበለ ማርያም
ሰማዕቷ አንቺ ነሽ....ፀበለ ማርያም
የአማኑኤል ሙሽራ ሰማዕቷ
ደረሰልኝ ምልጃና ጸሎቷ [፪]
የክርስቶስ ወዳጅ....ፀበለ ማርያም
የአምላክ ሙሽራ....ፀበለ ማርያም
ባሕረ እሳትን....ፀበለ ማርያም
ልዉጣው ካንቺ ጋራ...ፀበለ ማርያም
ቃልኪዳንሽ ግሩም...ፀበለ ማርያም
ምልጃሽም ፈጣን ነው...ፀበለ ማርያም
አንቺን ያመነ ሰው...ፀበለ ማርያም
ስሙ ከልዑል ነው...ፀበለ ማርያም
አንቺን የካደ ሰው...ፀበለ ማርያም
መድረሻው ሲኦል ነው...ፀበለ ማርያም
ስሟ የድንግል የማርያም
ሰማዕት ናት ፀበለ ማርያም [፪]
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊