አቡነ አረጋዊ ጻድቁ መነኩሴ
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!
የአቡነ አረጋዊ በረከትና ምልጃ ይደርብን። ጸሎታቸው ከእኛ አይለይ።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!
" እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።"
ሉቃ. ፲፥፲፱
✝️ ገና ወጣት ሳሉ ላባቸውና ግብራቸው እንደ እሚያስተውል አረጋዊ ነውን "አባታችን አረጋዊ" ተብለው ተጠሩ
✝️ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ክርስትና ይስፋፋ ዘንድ ከ፰ቱ ቅዱሳን ጋር ሆነው ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል
✝️ አባታችን አቡነ አረጋዊ የብዙ መነኮሳት አባት የነበሩ ደቀ መዛሙርቶቻቸው የበዙ የክርስቲያኖች አባት ናቸው
✝️ በበዓት እየጸኑ ዘውትር አምላክን በጾም በጸሎት የሚለምኑ የሚያመሰግኑ ታላቅ ቅዱስ ናቸው
✝️ በደብረ ዳሞ ገዳም ጸንተው ለረዥም ጊዜያት ጾም በጸሎት ያሳልፉ ነበር
✝️ የጻድቁ አባታችን መንፈሳዊ ተጋድሎ እንደ አሸዋ የበዛ እጅግ የተወደደ ነበረና በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኙ ብዙ ቃል ኪዳንኖችንም ገባላቸው
የአቡነ አረጋዊ በረከትና ምልጃ ይደርብን። ጸሎታቸው ከእኛ አይለይ።
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊