የነቢያት ሀገራቸው #ቤተልሔም_ሆይ ደስ ይበለሽ ሁለተኛው አዳም ክርስቶስ በአንቺ ዘንድ ተወልዷልና፡ የቀድሞውን ሰው አዳምን ከምድር (ከሲኦል) ወደ ገነት ይመልሰው ዘንድ፡ #አዳም_ሆይ መሬት ነበርክና ወደ መሬት ትመለሳለህ ብሎ የፈረደበትንም የሞት ፍርድ ያጠፋለት ዘንድ፡ ብዙ ኃጢአት ባለችበት #የእግዚአብሔር ጸጋ ትበዛለች።#የሰኞ_ውዳሴ_ማርያም
ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏
መልካም ቀን ውድ የተዋሕዶ ልጆች🙏
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊