ከባድ የደፈጣ ጥቃት ከሊቦከምከም በቅርብ ርቀት!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ከአምቦ ሜዳ በቅርብ ርቀት ግራጫ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ የሆነ የሽምቅ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።
በጥቃቱ በርካታ የብልፅግና ፓርቲ መከላከያ ሰራዊት አባላት የተገደሉ ሲሆን ቁስለኞች ለሕክምና ወደ አዲስ ዘመን እየተወሰዱ መሆኑን ለማረጋገጥ ችሏል።
ከጥቃቱ የተረፉት ወታደሮች የአከባቢው ነዋሪ አስከሬን እና ቁስለኛ እያነሳ በተሽከርካሪ እንዲጭን ያዘዙ ቢሆንም፡ ነገር ግን ሕዝቡ "የጓዶቻችሁን አስከሬን ከወደቀበት አንስተን በተሽከርካሪ ከጫንላችሁ በኋላ መረጃ ታወጣላችሁ በሚል ምክኒያት ልክ እንደዚህ ቀደሙ ትገድሉናላችሁ"በሚል አንተባበርም ብሏል።
በዚህም በአከባቢው ውጥረት መንገሱ ነው የተሰማው። መረጃው በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ የእቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መልካሙ ጣሴ ነው።ሲል መረብ አስነብቧል።
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ረቡዕ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084