ከአፄ ፋሲል ክፍለ ጦር የሰጠው መግለጫ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በቅድሚያ በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ማለት እንወዳለን::
የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ግፍና መከራው ቢነገር የማያልቅ ሰፊ የመከራ ድርሳን ነው:: አማራ በማንነቱ ተለይቶ በተለያየ መንገድ ሲጭቆን ሲንገላታ ሀብት ንብረቱ ሲዘረፍ በጅምላ ሲረሸን በማንነቱ ለዘመት ሲታሰር በሀገር መንግስቱ ውስጥ ጉልህ ድርሻ እያለው በጨቋኝ ተጨቁዋኝ ትርክት የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመበት ያለ ህዝብ ነው::
በመሆኑም የአጼ ፋሲል ክፍለ ጦር እንደ ማንኛውም የአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ከጀመረ ጀምሮ ከጠላት ጋር እየተዋደቀ ይገኛል፡፡በትግል ዘመናችን በርካታ ስራዎችን የሰራን ሲሆን ብዙ ጀግኖችን የገበርንበትም ነው::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ክፍለ ጦራችን እስከሁን እራሱን ከማኛውም አደረጃጀት አግልሎ ከጠላት ጋር ሲዋደቅ የቆየ ቢሆንም አሁን ግን አንድነት ሀይል ነው በመሆኑ የአማራ ፋኖ በጎንደር በአርበኛ ባየ ቀነው በሚመራው ውስጥ ሆነን ለጎንደር ሃቀኛ አንድነትም ተገዥዎች ሆነን ለመታገል ወስነናል::
ስለሆነም ሁለቱ ግዙፍ ተቁዋማት መዋቅራዊ አንድነት ፈጥረው ወደ አንድ ተቁዋም እስኪመጡ በአማራ ፋኖ በጎንደር ውስጥ ሆነን ከቀጠናው ጉዋዶቻችን ጋር የጀመርነውን ቅንጅታዊ ትግል አጠናክረን እንደምንቀጥልም መግለፅ እንወዳለን::
እንደ ክፍለ ጦር ማንኛውም አካል የግል ፍላጎቱን ወደ ጎን በማድረግ የትናንት የልዩነት መንገዶችን አሽቀንጥሮ ጥሎ ወደ አንድነት በረታችን እራሱን ዝቅ አድርጎ እንዲገባ ጥሪ ለማቅረብ እንወዳለን::
የአፄ ፋሲል ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ
አርበኛ ዝናው አያናው