በወልድያ ከተማ ከፍተኛ አፈሳ እየተካሄደ ነው!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የቃና ዘገሊላ በዓልን በማክበር ላይ የነበሩ ምዕመናን በጅምላ እየታፈሱ እየታሰሩ መሆኑን ለማረጋገጥ ችሏል።
እስካሁን ባለው ከ50 በላይ የሚሆኑ ምዕመናን ታፍሰው ወደ ማር ማቀነባበሪያ ካምፕ እና በሼህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲ ስታዲየም ውስጥ ባለው ወታደራዊ ካምፕ መወሰዳቸው ታዉቋል
አፈሳው አሁንም የቀጠለ ሲሆን: ከጥምቀተ ባህሩ ወደ ደብሩ እየተጓዘ የነበረው የቅዱስ ሚካኤል ፅላት ብቻውን እስኪቀር ድርስ ምዕመኑ እየተደበደበ ከፊሉ በጅምላ እንዲታሰር ቀሪው ደግሞ እንዲበተን ተደርጓል ነው የተባለው።
"ፅላቱ እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ወደ ደብሩ አልገባም፡ በርካታ ምዕመናንም ታፍሰው በኦራል ወደ ማጎሪያ ጣቢያ እየተወሰዱ ነው፡ በርካቶችም እየተሳደዱ ነው" ሲሉ መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ስለ ሁኔታው አስረድተዋል።
እስከ ጥምቀት በዓል ድረስ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ እንዲታሰር ውሳኔ መተላለፉንና ለዚህም ደግሞ ከ600 በላይ የፀጥታ ኃይል ዝግጁ እንዲሆን ከከተማ አስተዳደሩ ፀጥታ ቢሮ መመሪያ መተላለፉን ከሰሞኑ መዘገቡ አይዘነጋም።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ጥር 12 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084