ልቦለድ መፅሀፍን የሚያስንቅ እዉነታ
የአማራ ስነልቦና ከፍታ
'' እኔ በጎታ የሚደበቅ ልጅ አልወለድሁም '' እናት
''ሊሞት ነዉጂ ሊሾም አልወጣ ቢኖር ተታኩሶ ይሞታልጂ የት ይደበቅ ብለህ ነዉ እናቱ ሆድ አይገባ...''' አባት
ይህን የተናገሩት ቤታቸው የተከበበባቸው የአርበኛ Abebayehu Bantamlak ቤተሰቦች ናቸው።
ነገሩ በዝርዝር
በእለተ አስተርዮ ማርያም ጠዋት 12ሰዓት የቤተሰቦቼን ቤት በሚሊሻ መንበሩ የሚመራ ጥምር ጦር ብለዉ የሚጠሩትከ100 በላይ የሚሆን የባንዳ ስብስብ የእናትና አባቴን ቤት ከበባ አድርጎ ይፈትሻል ...
ሚሊሻዉ መንበሩ ፦ አስወጭዉ ልጅሽን ሌላ ጉዳት ሳይደርስ እጁን ይስጠ
እናቴ ፦ ኸረኔስ ብቻየን ቀርቻለሁ መቼ ጥሎኝ እንደወጣ ታዉቁ የለ
መንበሩ ፦ ሰዉ እየገደለ እየመጣ አመት ባል ይበላል አይደል?
እናቴ ፦ እንኳን አመትባሉን የዝወትሩን የእናቱን እንጀራም ጥሎት ጫካ ገብቷል ካገኘኸዉ ገብተህ ፈትሽ
ሙሉጌታ ሁለት ቱልቱላ አስከትሎ ገብቶ ቃኘት ቃኘት አድርጎ ከማጀት ይገባል፡እናቴ ተከትላ ስትገባ ጎታ ሊፈትሽ ይሞክራል
እናቴ :- ኸረ ዉጣልኝ ጋን እና ጎታየን እንዳትሰብር እኔ በጎታ የሚደበቅ ልጅ አልወለድኩም
መንበሩ፦ ሾከክ ብሎ ሲወጣ በር ላይ አብዬን ያገኛል ..
አባባ የት ነዉ የተደበቀዉ ያዉጡት ችግር ሳይፈጠር
አብዬ ፦ ሊሞት ነዉጂ ሊሾም አልወጣ ቢኖር ተታኩሶ ይሞታልጂ የት ይደበቅ ብለህ ነዉ እናቱ ሆድ አይገባ...
መንበሩ፦ እናተማ ናችሁ ሌባ ወልዳችሁ አገር የምታዘርፉ እንተያያለን ሬሳ አስታቅፋችኋለሁ.. ብላ ብላ ..በሉ እንሂድ...ግርርር
የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለጦር አደረጃጀት መምሪያ ሃላፊ አበባየሁ ባንታምላክ/ኮስትር/ በርታልን።
ፅናት፣ ትዕግሥት ፣እምነት፣ አውነት
ፅና!!!!!