የብልፅግና መሩ እና የኦሮሞዉ መንግስታዊ ገዳይ ቡድን ከቅርብ ወራት በፊት የአማራ የሚባልን ህዝብ ለማጥፋት በሚመስል መልኩ የጅምላ ግድያ ዘርን ተመርኩዘዉ ሲረሽኑ ሲገድሉ ሲያፈናቅሉ የኖሩ ከዚህ አልፎ ከሒትለር በከፋ መልኩ በአማራ ላይ በሰሩት ግፍ ለፍርድ መቅረብ ሲኖርባቸዉ ብልፅግና መሪ የኦሮሞዉ አስተዳድር ከፍተኛ የተባለ ስልጣንን ሰጥቷቸዋል።
አማራን ከነነፍሱ ሲያቃጥሉ ቤት ዉስጥ ዘግተዉ ህዝብ ሲያነዱ ሰዉ ከነነፍሱ ሰዉነት ሲተለትሉ ነፍሰጡር ሴቶችን ፅንስ በስለት ሲያዎጡ የነበሩ ነፍሰ በላዎች በዛሬዉ እለት ሹመት አግኝተዋል በዚህ መሰረትም፡-
1. አቶ ያደሳ ነጋሳ በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ
2. አቶ ኦሮሚያ ረቡማ የኦሮሚያ ክልል ዓቃቤ ሕግ ምክትል ሃላፊ
3. አቶ ቶሌራ ረጋሳ የኦሮሚያ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል ይላል መረጃዉ ።
እነዚህ በአማራ የንፁሀን ደም የጨቀዩ ነፍሰ ገዳዮች ለፍርድ የሚቀርቡበት ጊዜ ሩቅ ባይሆንም ከዚህ ድርጊት ግን አማራ መማር አለበት።
ብልፅግና መሩ የኦሮሙማ ቡድን አማራን ለማጥፋት ከየጫካዉ ተጠራርቶ ህብረት ሲፈጥር እኛም አማራዎች ለነፃነታችን ሳንዉል ሳናድር መደራጀት ልዩነትን ከመካከላችን ማጥፋት ይኖርብናል።
ምክንያቱም ትናንት ከገደሉን ነገ የከፋ ነዉ መሳሪያዉም በጀቱም ሁሉም ነገር በጃቸዉ ሲገባ አማራን ለማጥፋት ከትናንቱ በተሻለ እድል ያገኛሉና የኛ ምርጫ ተደራጅቶ እስከነፃነት ጫፍ መታገል ነዉ።
✍️H.M