የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ በአገዛዙ ሚኒሻ ላይ ባደረገው ድንገተኛ ኦፕሬሽን ታላቅ ጀብድ ተጎናፀፈ።
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻ መሽጎ ከሚገኝበት አረርቲ ከተማ 02 ቀበሌ ልዩ ስሙ ሰለሞን ሀገር አርሴማ አካባቢ ሰርገው የገቡት በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የነበልባል ብርጌድ ፋኖ የብርጌዱ ሺ አለቃ አንድ አናብስቶቹ ፋኖች በፋኖ ሸጋው የሚመሩት የሺ አለቃ አንድ 4ሰርጎ ገቦች በተጠቀሰው ሰዓት በተጠቀሰው ሠለሞን ሀገር በመግባት ከ20 በላይ የብልፅግና ገረድ ሚሊሾች በመሸጉበት በፈፀሙት የተኩስ እሩምታ የተደናገጡት ሚሊሾች መተኮስ ተስኗቸው የተበታተኑ ሲሆን ቀጫጭኖቹ ፋኖች አንድ ሚሊሻ ከነሙሉ ትጥቁ እጅ ከፍንጅ በመያዝ በማህል ከተማ ይዘውት ወደ ነፃ ቀጠና ወጥተዋል የአገዛዙ ወንበዴ ሰራዊትም ወደ ተኩስ ቀጠናዉ ብሬን እና ድሽቃ ቢተኩስም ሚሊሻውን ከፋኖቹ ማስጣል አልቻለም።
ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው የትግሉ ሰማዕታት።
መረጃው/የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084