ሰበር ዜና፦የደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ዋና
አስተዳዳሪ ከእነ ባልደረቦቹ ተደመሠሠ
የአማራ ፋኖ በወሎ /ቤተ-አማራ/ የምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ ና የልጂ እያሱ ኮር ራስ አሊ ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ የወረባቦ ወረዳን ዋና አስተዳዳሪና ሌሎች የወረዳው አመራሮች ከነ አጃቢዎቹ በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ፡፡
በተደረገው የህልውና ተጋድሎ የስርዓቱ አገልጋይ ካድሬ በወረባቦ ወረዳ ልዩ ቦታው ጠቢሳ በተባለ አካባቢ ማህበረሰቡን በመሰብሰብ ግብር እንዲገብሩ የሀሰት ፖለቲካ ሲደሰኩር የነበረው የደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ፈንታው ከበደ ጨምሮ ሌሊች የብልጽግና አመራሮችና የአገዛዙ ተላላኪዎችን በጀግኖቹ በተተኮሰ መብረቃዊ ጥቃት እስከወዲያኛው መሸኘት መቻሉን የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መምህር መሀመድ ሞገስ ገልጿል።
በዚህ ውጤታማ የደፈጣ ጥቃት ዋና አስተዳዳሪውን ጨምሮ በርካታ ሆድ አደር ሚሊሻና ባንዳ አድማ ብተና ሲደመሰሱ፡ በርካታ የነፍስ ወከፍ ክላሽ ከነተተኳሹ መማረክ ተችሏል፡፡
በተያያዘም ይህ የስርዓቱ ባንዳ ካድሬ እናቶች ህክምና የሚጓጓዙበት በማሳጣት ለፓለቲካ ሥራ የሚጠቀሙበትን አምቡላንስም ከነአጃቢዎቹ የመጣበትን አምቡላንስ መኪና በማውደም የባንዳዎቹን ቅስም መስበር ተችሏል።
በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ-አማሓራ) የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መምህር መሀመድ ሞገስ ገልጿል። 251
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ማክሰኞ መጋቢት 02 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዩቱብ: https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084