📘የመስጂደል ኑር ደርስ ታዳሚዎች በሙሉ📗
📮በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ደርሳችን እሩሀችን ነው ተቋርጠው የነበሩ ደርሶች በነበሩበት የሚቀጥሉ ይሆናል
📘 በالله ፍቃድ ዛሬ ሰኞ ይጀመራሉ
👉ዛሬ ሰኞ የሴቶች ደርስ ከአስር በኃላ الإستدالال على كنزالأطفال ኪታብ ይዛችሁ የምትመጡ ይሆናል
👉 የወንዶችም ከመግሪብ እስከ ኢሻ الؤلؤ والمرجان ኪታብ ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ደርስላይ ጠንከር ማለት ያስፈልጋል እንበርታ እንነሽጥ
📲ሚዲያ የማይከታተሉ ወንድም እህቶቻችን ደውለን እናሳውቃቸው ደርስ መጀመሩን
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
https://t.me/nurders/7916