"ምርጥ ወንድም ስጠኝ"
ሳጠፋ ተው ብሎ፣እጀን የሚይዘኝ
ከመጥፎ ከልክሎ፣በጥሩ የሚያዘኝ
ሲሳሳት ስነግረው፣መቆጣት የማያውቅ
ያላቅሙ የማይዘል፣ደረጀውን የሚያውቅ
ምርጥ ወንድም ስጠኝ፣እኔንም ምርጥ አርገኝ
መንገድህን ምራን፣አንተን እስክናገኝ።
Nurye Musa
https://t.me/nuryemusa
ሳጠፋ ተው ብሎ፣እጀን የሚይዘኝ
ከመጥፎ ከልክሎ፣በጥሩ የሚያዘኝ
ሲሳሳት ስነግረው፣መቆጣት የማያውቅ
ያላቅሙ የማይዘል፣ደረጀውን የሚያውቅ
ምርጥ ወንድም ስጠኝ፣እኔንም ምርጥ አርገኝ
መንገድህን ምራን፣አንተን እስክናገኝ።
Nurye Musa
https://t.me/nuryemusa