ነገረኛ ሁላ!!
ነገረኛ ሁላ፣ተናግሮ አናጋሪ
አይተን ዝም ብንል፣
ሰምተን ዝም ብንል፣አደረጉን ፈሪ
አይተን እዳላየን፣
ሰምተን ዝም ያልን፣የያዘ ይዞን ነው
እንጅ ሰው መዘርጠጥ፣እጅጉን ቀላልነው
እኛ ዝም ያልን፣
“ዝም ያለ አፍ ዝንብ አይገባበት”፣ይሉን ሰምተንጅ
መወርወር እናውቃል፣ቃላት እንደፈንጅ።
Nurye Musa
https://t.me/nuryemusa
ነገረኛ ሁላ፣ተናግሮ አናጋሪ
አይተን ዝም ብንል፣
ሰምተን ዝም ብንል፣አደረጉን ፈሪ
አይተን እዳላየን፣
ሰምተን ዝም ያልን፣የያዘ ይዞን ነው
እንጅ ሰው መዘርጠጥ፣እጅጉን ቀላልነው
እኛ ዝም ያልን፣
“ዝም ያለ አፍ ዝንብ አይገባበት”፣ይሉን ሰምተንጅ
መወርወር እናውቃል፣ቃላት እንደፈንጅ።
Nurye Musa
https://t.me/nuryemusa