እዮሀ አበባዬ መስከረም ጠባዬ መስከረም
ሲጠባ ወደ ሀገሬ ልግባ
እንኳን አደረሰሽ እናት አለም ውዴ
የመኖሬ ዋልታ ክብሬ ነሽ ኩራቴ
እንዳይከፋሽ እማ ሆድሽ እንዳይባባ
ይኸው መጣሁልሽ መስከረም ሲጠባ
እዮሀ አበባዬ እዮሀ አበባ አበባ አበባዬ
በፈተልሽው ጥበብ በእንቁ ጣትሽ
ባገር ልብስ ተውበሽ ሙሉ ሆኗል ቤትሽ
መስከረምን መስለሽ እንዳደይ አበባ
በልጆችሽ መሀል ደርቢልኝ ካባ
እዮሀ አበባዬ እዮሀ አበባ አበባ አበባዬ
👇👇👇
@old_musica
ሲጠባ ወደ ሀገሬ ልግባ
እንኳን አደረሰሽ እናት አለም ውዴ
የመኖሬ ዋልታ ክብሬ ነሽ ኩራቴ
እንዳይከፋሽ እማ ሆድሽ እንዳይባባ
ይኸው መጣሁልሽ መስከረም ሲጠባ
እዮሀ አበባዬ እዮሀ አበባ አበባ አበባዬ
በፈተልሽው ጥበብ በእንቁ ጣትሽ
ባገር ልብስ ተውበሽ ሙሉ ሆኗል ቤትሽ
መስከረምን መስለሽ እንዳደይ አበባ
በልጆችሽ መሀል ደርቢልኝ ካባ
እዮሀ አበባዬ እዮሀ አበባ አበባ አበባዬ
👇👇👇
@old_musica