ወዶ ማግኘት ባይሆን እየወደዱ መኖር ሲቻል ልቤ ምን አቅብጦት አንቺን በሃሳብ ይለያል እንዳሻው እኔ ተስፋ ልጣ ብቻ እሱ ነው ሁሉን ነገር መመልከቻ ቅን ካህን ያየ ነብስሽ ለምለም ሰው አንቺን ወዶ እሚያጣው የለም ተወለድሽ በማርያም ምህረት በፍቅር በውበት በማር ሰራሽ ወይ ፈጣሪ ያ ጥበብ ቀማሪ በማር ሰራሽ ወይ ባለእጁ ያ ጥበብ በደጁ የዝምታሽ ሞገስ ከሐምሌ ሰማይ ገዝፎ እንቆቅልክ አለኝ ጥያቄውን ሁሉ አሰልፎ የናፍቆትሽን ባህር እቀዝፋለው አንጃ አንቺ እኔ በቃኝ መች እላለው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏