ይኸው እስከ ዛሬ አንችን ሳልም ስፈልግሽ ኖርኩኝ
አልተውኩትም ነበር ዛሬ ግን ይውጣልኝ ሁሉም ይቅር
ልተው እኔም ነበር ልቤ ከሚሰበር ያኔ እንድ ሰሞን ከኔ ጋር እያለሽ
ባይገባኝ ነበር ከእጄ ያመለጥሽ ዘግይቶ ግን ሲገባኝ ልመልስሽ ብጥርም
ላገኝሽ ግን አልቻልኩም አንቺ ሆነሻል የሰው ደስታሽን አልረብሸው
ሁሉንም ዛሬ ልተው በይ በይ በይ ሂጂ በቃ በይ በይ የሰው ነሽ በቃ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏