እስኪ ዶሴው ይውጣ የምጠየቅበት
ወንጀሌን ሳላውቀው እኔ አልቀጣበት እኔ አልቀጣበት
በማላውቀው ጉዳይ ከመሰላት ውላ
የተከሰስኩ እኔ የደፈራት ሌላ የደፈራት ሌላ
የሞላ ማድጋ አያውቀውም ሽንጧን እኔም አልክደውም ሙሉ መቆየቷን
ስወድሽ እንደኖርኩ ሁሉም ስላወቀው በግምት ብቻ ነው የምጠረጠረው
ልጥላ ወይ ልውደድሽ ደግም አልዋልሽልኝ ወዳጄ እንዳትባይ በጎ አላሰብሽልኝ
የድብቅ የድብቅ ድንገት ባደረግሽው አስወነጀልሽኝ ወይ በኔ ላይ ላከክሽው
አምባሩን ያጌጠበት ሌላ ተከሳሽ አምሮት ያጣ ገላ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏