ሰጥቶኛል አንድ አንተን ፈጣሪ ለቤቴ ምሰሶ እና ካስማ አልሰጋም ጸጋ ፍቅር አለኝ ውበቴ ለኔ ትልቅ ግርማ ኑሮዬ ዳግም መጣፈጡ ታወቀኝ በረከት አግኝቶ ገላዬ ፍቅር አሸነፈው ተረታ ያንተን መውደድ ባልኩ መውደዴ ጣዕሙ ከታወቀ ዘራችን በቅሎ ከጸደቀ
ምንም ደስታ ሊኖር ከዚህ በላይ ያዝልቀን አምላክ አንድ ላይ ስጦታ ገጸ-በረከቴ ምሰሶ በራፉ የቤቴ አምላኬ አንተን አድሎኛል ሳቅ በል ፈገግታህ ያምረኛል ካንተ በቀር ሌላ ማን አለ በምድራችን ውብ የበቀለ ስጦታ ነህ የአምላክ ችሮታ ውበቴ ነህ ማትረታ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏