ፍቅርሽ ነው የጎዳኝ
በልቼ እንዳልበላሁ ጠጥቼ እንዳልጠጣሁ
ያረገኝ ፍቅርሽ ነው መች አጣሁ መች አጣሁ
ከሰው ተራ አውጥቶ ያረገኝ ብቸኛ
አውቃለሁ ፍቅርሽ ነው
የሄ መዘዘኛ ይሄ መዘዘኛ
ነጭናጫ ያረገኝ ተቆጪ በቶሎ
ያው ያንቺ ፍቅር ነው
ሌላ ማን ተብሎ ሌላ ማን ተብሎ
ሰምቼ እንዳልሰማሁ ያረገኝ ፍቅርሽ ነው
አንድ በይኝ አንቺዬ ኧረ ምነው ምነው
ኧረ ምነው ምነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
በልቼ እንዳልበላሁ ጠጥቼ እንዳልጠጣሁ
ያረገኝ ፍቅርሽ ነው መች አጣሁ መች አጣሁ
ከሰው ተራ አውጥቶ ያረገኝ ብቸኛ
አውቃለሁ ፍቅርሽ ነው
የሄ መዘዘኛ ይሄ መዘዘኛ
ነጭናጫ ያረገኝ ተቆጪ በቶሎ
ያው ያንቺ ፍቅር ነው
ሌላ ማን ተብሎ ሌላ ማን ተብሎ
ሰምቼ እንዳልሰማሁ ያረገኝ ፍቅርሽ ነው
አንድ በይኝ አንቺዬ ኧረ ምነው ምነው
ኧረ ምነው ምነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏