ምናልባት ስትመጪ እንዳይጠፋሽ ቤቴ አሁንም እዛው ነኝ የፍቅር እመቤቴ ጊዜ መስሏል ብለሽ ሀሳብሽ እንዳይጠም እንኳንስ ጸባዬ ልቤም አልተለወጠም እስኪ መጥተሽ አጠሽ / እራርተሽ ናላሽ ይታዘበኝ በእድሜ ካልሆነ በሌላው እዛው ነኝ እኔን እንዳታምኚኝ አድራሻሽ ስውር ነው እንች ብትመጪ ይሻላል ያለሁት እዛው ነው የፍቅር ማስታወሻ ልቦናሽ አስቦኝ የመጣሽ እንደሆን አሁንም እዛው ነኝ ጊዜ መስሏል ብለሽ ሀሳብሽ እንዳይጠም እንኳንስ ጸባዬ ልቤም አልተለወጠም እስኪ መጥተሽ አጠሽ / እራርተሽ ናላሽ ይታዘበኝ በእድሜ ካልሆነ በሌላው እዛው ነኝ እኔን እንዳታምኚኝ አድራሻሽ ስውር ነው እንች ብትመጪ ይሻላል ያለሁት እዛው ነው አንች በትመጪ ይበጃል ያለሁት እዛው ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏