አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ
አንቺ ልጅ አደራ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ሳስብሽ እየዋልኩ ኦሆይ ሳስብሽ አድራለው
ኦሆይ ሳስብሽ አድራለው
ናፍቆት የኔ ፍቅር ኦሆይ አንቺን ወድጄአለው
ኦሆይ አንቺን ወድጄአለው
ሳልወድሽ በሀሰት ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
እሺ አይለኝም ሆዴን ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ
አንቺ ልጅ አደራ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ያንቺ ይችላል ወይ ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
የኔ አልችልም ብሏል ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆት
ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
ፍጹም ባንድ ልቤን ኦሆይ ደግነሽ እያልኩኝ
ኦሆይ ደግነሽ እያልኩኝ
ፍቅርሽን ለማግኘት ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
አንቺ ልጅ አደራ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ሳስብሽ እየዋልኩ ኦሆይ ሳስብሽ አድራለው
ኦሆይ ሳስብሽ አድራለው
ናፍቆት የኔ ፍቅር ኦሆይ አንቺን ወድጄአለው
ኦሆይ አንቺን ወድጄአለው
ሳልወድሽ በሀሰት ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
እሺ አይለኝም ሆዴን ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ
አንቺ ልጅ አደራ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ያንቺ ይችላል ወይ ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
የኔ አልችልም ብሏል ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆት
ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
ፍጹም ባንድ ልቤን ኦሆይ ደግነሽ እያልኩኝ
ኦሆይ ደግነሽ እያልኩኝ
ፍቅርሽን ለማግኘት ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏