ምን አለ አንቺ ልጅ ምን አለ ምን አለ አንቺ ልጅ ምን አለ ሁኔታውን አይተሽ እንደሚወድሽ አውቀሽ ሁሉንም ገምተሽ ብትወጂው ምን አለ ጡር ነው በፍቅር ጡር መዋል ጡር ነው እኔ ባንቺ ባዝን ግፍ ነው ያስተዛዝበናል ጡር ነው ያቀያይመናል እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ይነጋል ለሊቱ ከብቶች ሳይሰማሩ በሌት በጠዋቱ ቤትሽ እደርሳለሁ ደጃፍ እቆማለሁ ላይ ታቹን አያለሁ ልጆች አስጠራለሁ እንቆራጠጣለሁ ልጆቹም ሄደው በዛው ይቀራሉ አይኖቼ ከመጣው ከሄደው ይንቀዋለላሉ ጠብቄ ጠብቄ ሳጣሽ ቤቴ እሄዳለሁ አላስችል ብሎኝ ደግሞ እመለሳለሁ ቤትሽን ቤትሽን እመለከታለሁ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏