የፍቅርን ቤት ሰፊ አድርጌ ከልቤ ብሰራው
ገባችበት የኔ ንግስት የሷ ሆነ ስፍራው
እምነቴንም በሷ ጣልኩት ግልጽነቷ ሳበኝ
በህይወቴ የፍቅር ንግስት ካለ እሷስ ማን አለኝ
ሆናነሁ ለፍቅሯ መስዋእት መስዋእት
አፍቅሬ ስሟን ላነሳት ስሟን ላነሳት
ላልከዳት ባንደበቴ ባንደበቴ
ቃል ገባሁ ላንዷ ንግስቴ ላንዷ ንግስቴ
አንድ አለኛ ሌላ አልሻምአ ሰምሮልኛል የልብ ፍላጎቴ
አልጠላትም እሷ ናት ንግስቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ገባችበት የኔ ንግስት የሷ ሆነ ስፍራው
እምነቴንም በሷ ጣልኩት ግልጽነቷ ሳበኝ
በህይወቴ የፍቅር ንግስት ካለ እሷስ ማን አለኝ
ሆናነሁ ለፍቅሯ መስዋእት መስዋእት
አፍቅሬ ስሟን ላነሳት ስሟን ላነሳት
ላልከዳት ባንደበቴ ባንደበቴ
ቃል ገባሁ ላንዷ ንግስቴ ላንዷ ንግስቴ
አንድ አለኛ ሌላ አልሻምአ ሰምሮልኛል የልብ ፍላጎቴ
አልጠላትም እሷ ናት ንግስቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏