ፍቅሬን በልቤ መስርቶ ሌላ አሰበ ወይ ልብህ እኔን ከድቶ
ያን ሁሉ ቃልኪዳኑን ረስቶ
እረሳኸውና ያንሀሉ መሃላ ልብህ ተመኘ ወይ ፍቅርን ከእኔ ሌላ
አንተም እንዳሻህ የኔም እንባ ይፍሰስ
መቼም አልታደልኩኝ ፍቅሬን ለመጨረስ ፍቅሬን ለመጨረስ
ፍቅራችን ስንጀምር ገና በለጋው ከአንዴ ሌላ ፍቅር ፍጹም ምንድነው
ብለህ ያልከውን ቃል የተናገርከው አልታዘበህም ወይ አሁን ስትረሳው አሁን ስትረሳው
በፍቅርህ ረመጥ ሲቃጠል አንጀቴ አይንህ ነው ልብህ ነው የከዳኝ ጠላቴ የገባኸውን ቃል እንዴት ልትረሳ ስንቱ ነገር ገብቶ በአንተ የተነሳ በአንተ የተነሳ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏