ስንገበገብላት በነዳዱ ፍቅር
በጥርሷ ሸንታኝ አለችኝ ደህና እደር
በፈገግታ ብቻ ከሆነ ሚስጥሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደህና እደሩ
የምትወደኝ መስሎኝ የልቤን ዘርዝሬ አይ
አንድም ሳልደብቃት ቆጨን መናገረሬ
ለካስ ካንገት በላይ በፈገግታ ስቃ
ወደድኩህ አለችኝ አይመስለኝም በቃ
ናፍቃኝ ለመጠየቅ የሄድኩኝ እንደሆነ አይይ
ገጿን ስመለከት በፍቅር ሰመመን
ያለእሷ አንደሌለኝ ስኩራራ ስመካ
በጥርሷ ሸኘችኝ ይህም አለ ለካ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
በጥርሷ ሸንታኝ አለችኝ ደህና እደር
በፈገግታ ብቻ ከሆነ ሚስጥሩ
እኔም ሄድኩኝ ትቻት ብዬ ደህና እደሩ
የምትወደኝ መስሎኝ የልቤን ዘርዝሬ አይ
አንድም ሳልደብቃት ቆጨን መናገረሬ
ለካስ ካንገት በላይ በፈገግታ ስቃ
ወደድኩህ አለችኝ አይመስለኝም በቃ
ናፍቃኝ ለመጠየቅ የሄድኩኝ እንደሆነ አይይ
ገጿን ስመለከት በፍቅር ሰመመን
ያለእሷ አንደሌለኝ ስኩራራ ስመካ
በጥርሷ ሸኘችኝ ይህም አለ ለካ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏