እድሌ እጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ አንዲሆን የውሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነው ዕድሌ እሱ ነው ለእኔ ህይወት የተወሰነው አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሀል ነጥዬ እሱን ነው የወደድኩት እሱን ነው ያፈቀርኩት እሱን ነው በልቤ ላይ እሱን ነው ያነገስኩት የኑሮዬ ጣፋጭ ቅመም እርካታዬ እርካታዬ እርካታዬ ከአዳም ልጆች የደረሰኝ የብቻዬ የብቻዬ ስጦታዬ ለስጋ ለነፍሴ ሀሴት እንደሆን የተሰጠኝ ማንም ሰው የማይወስድብኝ ማንም ሰው የማይነጥቀኝ ተውት ተውት ተውት ተውት ተውት ላታገኙት አትመኙት በቃ በቃ በቃ ልጁ የኔ ነው የኔ ነው የኔ ነው የሰጠሁት ልቤን ነው ልቤን ነው ልቤን ነው የወሰድኩት ልቡን ነው ልቡን ነው ልቡን ነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏