ውዴ እኔና አንቺ ለዚ ቀን እንደርሳለን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? የፈጣሪ ፍቃድ ሆነና አሰረሰን ደስ የሚል ነው ዛሬ ቀኑ ልዩ እኮ ነው ላንቺም ለኔ የነጠላው ጉዞ ማብቂያ ለዘመንሽ ለዘመኔ ብቸኝነት ድል ሊነሳ ሊያገኝ ነው መቋጫውን ጣት ጣትሽን እያየሁት ጓጉቻለሁ ባልሽ ልሆን ታ....ታገቢኛለሽ ወይ ልሁን ላንቺ እኔና አንቺ ሆነን ኖረን ኖረን ክፉ ደጉን አይተን አብረን አብረን ውጣ ውረዱን አልፈናል ታውቂዋለሽ ያኔ ውዴ አባጣና ጎርባጣው በመንገድሽ በመንገዴ አሁን ለዚህ ቀን ደርሰናል ተንበርክኬ ልጠይቅሽ ዘላለም ከጎኔ ሁኝና እኔም ልሁን ታማኝ ባልሽ ታ....ታገቢኛለሽ ወይ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏