ሰው ያስባል ሳትይ ምነው በዚያው ጠፋሽ ምነው በዚያው ጠፋሽ
አንዴ ብቅ አልሽና ውሃ ሆነ ሽታሽ ውሃ ሆነ ሽታሽ ውሃ ሆነ ሽታሽ
በይሉኝታ አትጥፊ ቀን ቢገፋም ቤት ያፈራው ፍቅር መቼም ላንቺ አይጠፋም
ቀድሞም የሰው ነገር አንቺን ይከብድሻል ዛሬም በይሉኝታ ከኔጋ ርቀሻል
ብዙም ባይጋነን ብዙ ባያኮራ አንቺን ለመቀበል ከጎጆዬ ጣራ
ንጹህ ልቤን አስፍቼ ለመጪው ፍቅር ዘመን ዝግጁ ነኝ ምንግዜም አምኜሽ ለመታመን
ብቻ ነይ እንጂ ብቻ ነይ እንጂ ቤት ያፈራውን ፍቅር አልነፍግም አንቺን
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏