ፍቅርሽ እንደ ጥላ አንደ ጥላ ሲቀርቡት ይርቃል ደሞ ቁርጥ አርገው ሰተውት ዞረው ይናፍቃል ዛሬ አገኘሁሽ ስል ሲነጋ የለሽም ከጎኔ ላም አለኝ በሰማይ ሆብኝ ያንቺስ ፍቅር ለኔ እንደው ያንቺን ነገር ሳስበው አንዳንዴ ግራ ይገባኛል ግርም ይለኛል ድንግር ይለኛል የማደርገው ሳጣ ትቅርብኝ እልና ልቤ አልቆርጥ ይለኛል አልቆርጥ ይለኛል አልቆርጥ ይለኛል አንድ ሰሞን መጥተሽ ተስፋ እየመገብሽኝ አለሁ ትይኝ እና አለሁ ትይ እና ታጊኝ እና ታጓጊኝ እና ደሞ ላንድ ሰሞን ታስጭንቂኛለሽ ጠፍተሸ እንደገና ደሞ እንደገና ደሞ እንደገና አንድ በይኝ መላ እንድ በይኝ አንድ በይኝ መላ ስከተልሽ ምን ያርቅሻል እንደ ምሽት ጥላ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏