ከብዙ ስቃይ መከራ መሀል አግቼሻለው እወድሻለሁ በብዙ ስቃይ መከራ መሃል ፈትኜሻለው እወድሻለሁ የበኩር ፍቅር አለሜ የልጅነት ህልሜ ያንቺ አይነት ሴት ነበር ምጠብቀው ኖሬ በጸባይ በውበት ነገርሽ ታድሏል ሀሳቤን አግኝቼ ልቤም ተደላድሏል ሰው ነኝ ሙሉ አይደለው ሚጎለኝ ብዙ ነው ስፈልግ ነበረ ልቤን የሚሞላው በብዙ አዛመደን ፍቅር አቆራኝቶ አንድ ሁኑ ብሎናል ላይለያየን ከቶ ንፋስ መግቢያም የለው አንዳች ቦታ ልቤ ህይወትን አላውቃት ያላንቺ አስቤ ልብሽ ገዝቶኛል ፍቅርሽም ሀያሉ እወድሻለሁኝ ዘመኔን በሙሉ ዛሬም ነገም እወድሻለሁ ያንቺው ነኝ ፍቅርሽ ነው ለመኖር ብርታቴ የሆነኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏