እንኳንስ ልተዋት ላንድቀን ከጎንዋ ተነጥዬ አይዋጥልኝም የምበላው እህል እሷን ጥዬ ያንድ ህመሜ ፈዋሽ ለኔ እስደሷ ሚሆን ማንም የለም በልቤ ተጽፋ አብራኝ ትኖራለች ለዘላለም እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንደራሴ ነው የምወዳት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት እንዴት እንዴት ብዬ እንዴት ልተዋት ሰው ለምን ያወራል መሀላችን ገብቶ በፍቅራችን ላይሳካ ነገር ምነው ባይደፈርስ ሰላማችን ባያውቁን ነው እንጂ ቤታችን በወሬ መች ይፈርሳል ጽናቱን ሰቶናል እምነታችን አለ ይታደሳል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏