ተሰተሽልኛል አንቺ ለኔ አንቺ ለኔ ተሰተሻል ለኔ አብሬሽ እንድኖር በምድር ላይ ሳልለይሽ በህይወት ዘመኔ ተሰተሽልኛል አንቺ ለኔ አንቺ ለኔ ተሰተሻል ለኔ ተደስቼ እንድኖር በምድር ሳልከፋ በህይወት ዘመኔ በፈጣሪ ጥበብ ሰው ሆኜ ስሰራ ገና ከጅምሩ ወዳለም ስጠራ ያኔ ነው በፍቅር ያገናኘኝ አንቺን ከኔ ጋራ አሀዱ ተብሎ ሊቆጠር ልደቴ አምጣ ስትወልደኝ ምድራዊቷ እናቴ አንቺን ነው ያሰበልኝ ለኔ የሰማዩ አባቴ አንቺ አንቺ አንቺ ግራ ጎኔ ከላይ ከላይ ከላይ የተሰጠሽ ለኔ አካሌ እንድትሆኝ ወገኔ አጋሬ እንድትሆኝ ወገኔ በዘመኔ በህይወቴ በዘመኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏