አንቺን ብዬ እንጂ እዚ ድረስ የመጣሁት
ቆንጆ ለማማረጥ ቀድሞስ ቢሆን መች አጣሁት
መሮጡን ከፈለኩ ቤቴን ትቼ አቀዝቅዤ
ይኔን ሁሉ ዘመን ምን ሰራለሁ አንቺን ይዤ
ምን ጎደለኝ አንቺን ይዤ ውብ ፍቅርሽን ተመርኩዤ
ሌላ ምመኝ ተከልዬ ምን በወጣኝ ለምን ብዬ
በዚ በዚ እንኳን አትጠርጥሪኝ ካንቺ ምን አጣሁ ምን ጎደለኝ
ቆንጆ ባገኝ ካንቺ በልጣ የተለየ ምን ላመጣ
ካዩት መሮጥ ምን ያደርጋል እረፍ ላለው አንድ ይበቃል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ቆንጆ ለማማረጥ ቀድሞስ ቢሆን መች አጣሁት
መሮጡን ከፈለኩ ቤቴን ትቼ አቀዝቅዤ
ይኔን ሁሉ ዘመን ምን ሰራለሁ አንቺን ይዤ
ምን ጎደለኝ አንቺን ይዤ ውብ ፍቅርሽን ተመርኩዤ
ሌላ ምመኝ ተከልዬ ምን በወጣኝ ለምን ብዬ
በዚ በዚ እንኳን አትጠርጥሪኝ ካንቺ ምን አጣሁ ምን ጎደለኝ
ቆንጆ ባገኝ ካንቺ በልጣ የተለየ ምን ላመጣ
ካዩት መሮጥ ምን ያደርጋል እረፍ ላለው አንድ ይበቃል
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏