ከልጅነት እድሜ እስከ አሁኗ ህይወቴ
ፍቅርሽ ነው ፍቅርሽ ነው ሀይማኖት እምነቴ
ገና ደሞ ገና አመልክሻለሁ ነፍሴ ነሽ ትግስቴ
ስቆም እንዳልኮራ ስወድቅ እንዳልፈራ
ዝሆንን አክብሬ በወፊቷ እንዳልኮራ
አስተምረሺኛል ያለምን ከንቱነት
እያልሽ አለም ተራ
ቀንና ለሊቴ ንጋቴ ምሽቴ
ተዘርዝሮ ቢታይ ወራት አመታቴ
ያላንቺ ማን አለኝ ነፍሴ ነሽ ትግስቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ፍቅርሽ ነው ፍቅርሽ ነው ሀይማኖት እምነቴ
ገና ደሞ ገና አመልክሻለሁ ነፍሴ ነሽ ትግስቴ
ስቆም እንዳልኮራ ስወድቅ እንዳልፈራ
ዝሆንን አክብሬ በወፊቷ እንዳልኮራ
አስተምረሺኛል ያለምን ከንቱነት
እያልሽ አለም ተራ
ቀንና ለሊቴ ንጋቴ ምሽቴ
ተዘርዝሮ ቢታይ ወራት አመታቴ
ያላንቺ ማን አለኝ ነፍሴ ነሽ ትግስቴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏