ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ትዩብ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Design


በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Design
Statistics
Posts filter


Forward from: ገንዘብ ይስሩ 🤑
🔥🔥🔥💠💠💠ነፃ 10ሺ ብር 💠ሽልማት 💠💠
⚠️ሰላም ቤተሰብ እሸቱ ነኝ  ! በቲክቶክና በዩቱብ የምታውቁኝ ቤተሰቦች በቴሌግራም መጥቼያለው ። ቀድመው ግሩፔን ተቀላቅለው Add ለሚያደርጉ 100 ሰዎች
10ሺ ብር እሸልማለው  👇ይፍጠኑ ይቀላቀሉ
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕
🌕እሸቱ መለሰ ግሩፕ Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕እሸቱ መለሰ ግሩፕ Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕እሸቱ መለሰ ግሩፕ Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


𝗗𝗢𝗡𝗞𝗘𝗬 𝗧𝗨𝗕𝗘 ©
𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽
𝟮𝟬𝟭𝟳𝗘.𝗖 /𝟮𝟬𝟮𝟱 𝗙𝗘𝗕


የእህት ወንድም ምክር ዐምድ

ይህቺ እህታችን የተጠየቀችውን ጥያቄ በቅንነት መልሱላት በእርግጥ 🙏🙏🙏
ምን አልባት ለነፍሷ ድኅነት ይሆናል!


አቤቱ ንጉሴ ሆይ የእራሴን ጥፋት አስመልክተኝ እንጂ
በወንድሜ ላይ እንድፈርድ አታድርገኝ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ሪያክሽን ማድረግ አትርሱ


ክርስቲያናዊ ሕይወት

1.እውነተኛ ክርስቲያናዊ የአምልኮ ሥርዓታችንን በመግለጥ
"እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥
ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል"ወደ ሮሜ ሰዎች 14 : 11

"እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥
ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።"
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2 : 9 - 11

2. ኢየሱስ ክርስቶስን በፍቅርና በትሕትና በመስበክ

"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤"
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 : 23

"መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" የማቴዎስ ወንጌል 5 : 16

"እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ።

እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥
ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ።
ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።
በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት።" ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 12 - 14

3. ስለክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት በመመስከር

"በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል፤"
የሉቃስ ወንጌል 12 : 8

"እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።"ወደ ዕብራውያን 13 : 15

4. በንጽሕናና በነፃነት በዓላችን በነጭ ልብስ በመገለጥ

"በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥
በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።"የዮሐንስ ራእይ 4 : 4

"ከዚህ በኋላ አየሁ፥
እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤
ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤
በታላቅም ድምፅ እየጮሁ።
በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ።" የዮሐንስ ራእይ 7 : 9 - 10

"ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥
ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥
በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።"
የዮሐንስ ራእይ 3 : 5

+++


ሪያክሽን ማድረግ አትርሱ


Forward from: አዲስ መልክ🚨
⚠️ሰላም ቤተሰብ መንሱር ነኝ  ! በቲክቶክ የምታውቁኝ ቤተሰቦች በቴሌግራም መጥቼያለው ። ቀድመው ግሩፔን ተቀላቅለው Add ለሚያደርጉ 100 ሰዎች
10ሺ ብር እሸልማለው  👇ይፍጠኑ ይቀላቀሉ
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕
🌕መንሱር ጀማል ግሩፕ Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕መንሱር ጀማል ግሩፕ  Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕መንሱር  ጀማል ግሩፕ Add ያድርጉ ይሸለሙ🌕
🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

𝗠𝗲𝗻𝘀𝘂𝗿 𝗝𝗲𝗺𝗮𝗹©
𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽
𝟮𝟬𝟭𝟳𝗘.𝗖 /𝟮𝟬𝟮𝟱 𝗙𝗘𝗕


ለአሸናፊዎች ብራቸውን አስገብተናል

በየሳምንቱ ሊኖር ይችላል

አሸናፊዎች

1ኛ  @kelemntos 🥇
2ኛ @Ef1628 🥈
3ኛ @Dagitay 🥉


ምን መሰላቹ

ሰዎችን በራስዎ ሊንክ generate እናደርግ እና እንሰጦታለን ከዛ ከ100 ሰው በላይ ሰው ወደቻናሉ ካስገቡ 150 ብር እንከፍላለን።

ልብ ይበሉ መጋበዝ ምትችሉት ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ነው አሁንስ ይብራራ


ሪያክት እያደረጋቹ ቤተሰብ ድጋፋቹን አሳዩን


እኛ ጋር መጥታቹ ሊንክ በመቀበል በራሳቹ ሊንክ ብዙ ሰው ካስገባቹ ተሸላሚ ትሆናላቹ

ላብራራው ወይስ በቂ ነው


ውድ ኦርቶዶክሳዊያን አንድ አሪፍ ሽልማት ያለው ነገር አምጥተናል።

ሪያክሽን አሳዩን እና እንገራቹ 👍


አሸናፊዎች

1ኛ @kelemntos 🥇
2ኛ @Ef1628 🥈
3ኛ @Dagitay 🥉


ውድድሩ ተጠናቋልልልልልል!!!


አዕማደ ምስጢራት ስንት ናቸው? ምን ምን ናቸው?


1 ደቂቃ ቀርቷል 🕔


ሪያክሽን


ከ5ስቱ ተወዳዳሪ ተከታታይ ሁለት ሚመልስ አሸናፊ ይሆናል


5 ደቂቃ ይቀራል ዝግጁ


ለ5ቱም ተወዳዳሪ ሰዓት ነግረናል


ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ለመለየት 5ቱ ተወዳዳሪዎች የመለያ ጥያቄ እናዘጋጃለን ዝግጁ መሆናቹን በሪያክሽን አሳዩን


@kelemntos 2ት ጥያቄ በመመለስ 1ኛ መውጣት ችሏል የ100 ብር አሸናፊ ሆኗል 🎉🎉🎉

20 last posts shown.