ክርስቲያናዊ ሕይወት
1.እውነተኛ ክርስቲያናዊ የአምልኮ ሥርዓታችንን በመግለጥ
"እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥
ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል"ወደ ሮሜ ሰዎች 14 : 11
"እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥
ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።"
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2 : 9 - 11
2. ኢየሱስ ክርስቶስን በፍቅርና በትሕትና በመስበክ
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤"
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 : 23
"መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።" የማቴዎስ ወንጌል 5 : 16
"እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ።
እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥
ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ።
ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።
በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት።" ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 12 - 14
3. ስለክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት በመመስከር
"በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል፤"
የሉቃስ ወንጌል 12 : 8
"እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።"ወደ ዕብራውያን 13 : 15
4. በንጽሕናና በነፃነት በዓላችን በነጭ ልብስ በመገለጥ
"በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥
በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።"የዮሐንስ ራእይ 4 : 4
"ከዚህ በኋላ አየሁ፥
እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤
ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤
በታላቅም ድምፅ እየጮሁ።
በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ።" የዮሐንስ ራእይ 7 : 9 - 10
"ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥
ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥
በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።"
የዮሐንስ ራእይ 3 : 5
+++
ሪያክሽን ማድረግ አትርሱ