የልብሱን ጫፍ ብነካ | በዲ/ን መዘክር አበበ | @ስታውሮስሚድያ_stawrosmedia
“በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ።”
— ሉቃስ 8፥44
#Stawros media_ስታውሮስ ሚዲያ
Ethiopian Orthodox Tewhado Spiritual YouTube channel
#Stavros media_ስታውሮስ ሚዲያ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፣ ትምህርተ ሃይማኖት እና ስርዓተ ቤተክርስቲያን መማሪያና ማስተማሪያ ቻናል ነው።
ንሕነሰ ንሰብክ ክርስቶስሃ ዘተሰቅለ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
We preach ...